Content-Length: 118243 | pFad | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8C%A0%E1%8A%9D

ውክፔዲያ - ዘጠኝ Jump to content

ዘጠኝ

ከውክፔዲያ

ዘጠኝ በተራ አቆጣጠር ከስምንት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል ጤታθ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት 9 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «9» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 9ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ዘጠኝ» ምልክት «IX» ነበር።









ApplySandwichStrip

pFad - (p)hone/(F)rame/(a)nonymizer/(d)eclutterfier!      Saves Data!


--- a PPN by Garber Painting Akron. With Image Size Reduction included!

Fetched URL: https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8C%A0%E1%8A%9D

Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy