Content-Length: 122163 | pFad | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%88%AB%E1%88%8D%E1%8B%B5_%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5

ውክፔዲያ - ጄራልድ ፎርድ Jump to content

ጄራልድ ፎርድ

ከውክፔዲያ

ጄራልድ ሩዶልፍ ፎርድ፣ ጁንየር (እንግሊዝኛ፦ Gerald Rudolph Ford, Jr.፤ ሐምሌ 7 ቀን 1905 ዓ.ም. - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999 ዓ.ም.) ከ1966 ዓ.ም. እስከ 1969 ዓ.ም. ድረስ የአሜሪካ አገር 38ኛው ፕሬዝዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት ከ1965 ዓ.ም. እስከ 1966 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ምትክል-ፕሬዚዳንት ነበሩ። በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 25ኛ ማሻሻያ መሠረት ምትክል-ፕሬዚዳንት መጀመርያው የሆነው እሳቸው ነበሩ። ከዚያ በኋላ በነሐሴ 3 ቀን 1966 ዓ.ም. ፕሬዚዳንቱ ሪቻርድ ኒክሰን ማዕረጋቸውን በተዉ ጊዜ በሳቸው ፈንታ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆኑ። ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች መካከል 5ኛው ያለ ሕዝብ ምርጫ የተመረጡ ሲሆኑ፣ እንደ ፕሬዚዳንት ወይም እንደ ምትክል-ፕሬዚዳንት መቸም ያልተመረጡት ፕሬዚዳንት እሳቸው ብቻ ሆነዋል። በዋተርጌት ቀውስ ጊዜ በመካከሉ የኒክሶንን ፪ኛ ዘመን ፈጸሙ ብቻ እንጂ ሙሉ ዘመን ከገዙት ፕሬዚዳንቶች መካከል አይቆጠሩም።

በ93 ዓመታቸው በሞት ተለዩ።









ApplySandwichStrip

pFad - (p)hone/(F)rame/(a)nonymizer/(d)eclutterfier!      Saves Data!


--- a PPN by Garber Painting Akron. With Image Size Reduction included!

Fetched URL: https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%88%AB%E1%88%8D%E1%8B%B5_%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5

Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy