Content-Length: 53886 | pFad | https://am.wiktionary.org/wiki/current_events

current events - Wiktionary Jump to content

current events

ከWiktionary

አንቀጽ ቅርጸት

[አርም]

እኔ በአማርኛ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት እንደ ቅርጸት አይደለም ውስጥ ግቤቶች በርካታ መደበኛ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት መንገድ በታች ትክክል አይደለም አስተውለናል። እኛ እነርሱ መቀረጽ አለበት እንዴት ወደ 213 ርዕሶች ለማሻሻል የሚችል ከሆነ ይህ ትልቅ እገዛ ነው። User:Khu'hamgaba Kitap 20:22, 8 May 2017 (UTC)

ወቅታዊ ጉዳዮች

[አርም]

የአማርኛ ቋንቋን መዝገበ ቃላት፣ የእውቀት ነክ ትርጉሞችና ድርሰቶችን የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮች እዚህ ላይ ይገለጻሉ። እርስዎም የሚያውቁት የሚሳተፉብትና ሌሎች ቢያውቁት ይጠቅማል የሚሉት የአማርኛ ቋንቋ ነክ ስራ ካለ እዚህ ይጠቁሙን። ተፈራ 07:28, 3 May 2006 (UTC)

የኢትዮጵያ ጥናት ኢኒስቲቱት

[አርም]

ሰሞኑን በኣዲስ ኣበባ በተለይ የመዝገበቃላት ኣስራር ላይ የተመረኮዙ ጥናቶች ላይ ያተኮረ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ የቀረቡ ጥናታዊ ጽሑፎች ለዚህ ዊኪ መዝገበ ቃላት ስራ ከፈተኛ ጠቀሜታ ስለሚኖራቸው ስለዚህ ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ማብራሪያ ቢሰጠን መልካም ነው፡፡ተፈራ 07:28, 3 May 2006 (UTC)









ApplySandwichStrip

pFad - (p)hone/(F)rame/(a)nonymizer/(d)eclutterfier!      Saves Data!


--- a PPN by Garber Painting Akron. With Image Size Reduction included!

Fetched URL: https://am.wiktionary.org/wiki/current_events

Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy