ሁለት
Appearance
ሁለት በተራ አቆጣጠር ከአንድ የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ትወረሰ ፪ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፪ኛው ፊደል ቤታ (በትንሹ «β») እንደ ተወሰደ ይታመናል።
በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 2 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ሁለት» ምልክት «II» (ወይም «ij») ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |