Jump to content

ባንክ

ከውክፔዲያ
ባንክ

ባንክ ገንዘብን ለግለ-ሠቦች ወይም ተቋማት የማስቀመጥ እና የተቀመጠውን ገንዘብ ለሌሎች ተቋማት ወይም ግለ-ሠቦች የማበደር ተግባር የሚያከናውን ተቋም ነው። ባንኮች የኢኮኖሚው ዘርፍ ዋነኛ ተዋናይ ናቸው። በዚህም ለማህበራዊ ግብይት መሠረት ናቸው። የባንኮች ዋነኛ አላማ ካፒታል ያላቸውን ሠዎች ወይም ተቋማት ከሌላቸው ወይም ብድር ከሚፈልጉ አልያም ማደግን ከሚፈልጉ ተቋማት ጋር ማገናኘት ነው። ባንኮች ብተቀማጭ መልክ ከግለሰቦች ወይንም ከድርጅቶች ያገኙትን ገንዘብ ለተበዳሪዎች ወለድ ጨምረው በማበደር ለማትረፍ ይሰራሉ።

የተወሠኑት የባንክ አይነቶችም፡

pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy