ዲዬጎ ሉጋኖ
Appearance
ዲዬጎ ሉጋኖ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ዲዬጎ አልፍሬዶ ሉጋኖ ሞሬኖ | ||
የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ካኔሎኔስ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 188 ሳ.ሜ.[1] | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1999–2001 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 13 | (0) |
2001–2002 እ.ኤ.አ. | ፕላዛ ኮሎኒያ | 46 | (4) |
2003–2006 እ.ኤ.አ. | ሳው ፓውሉ | 96 | (8) |
2006–2011 እ.ኤ.አ. | ፌነርባቼ | 125 | (21) |
2011-2013 እ.ኤ.አ. | ፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን | 12 | (0) |
2013 እ.ኤ.አ. | →ማላጋ (ብድር) | 11 | (0) |
2013-2014 እ.ኤ.አ. | ዌስት ብሮምዊች አልቢዮን | 9 | (1) |
2014 እ.ኤ.አ. | ሳው ፓውሉ | ||
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2003 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 94 | (9) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ዲዬጎ አልፍሬዶ ሉጋኖ ሞሬኖ (Diego Alfredo Lugano Morena, ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
- ^ "(እንግሊዝኛ) Player Profile". www.psg.fr. Archived from the original on 2018-09-22. በየካቲት ፳፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. የተወሰደ.