Jump to content

ድምጽ

ከውክፔዲያ
የሳይን ሞግድ ለተለያዩ ድግግሞሽ; የታችኞቹ ሞገዶች ከላይኞቹ የበለጠ ድግግም አላቸው፣ የግራፉ ግርጌ የሚወክለው «ጊዜ»ን ነው።

ድምጽ ማለት በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ አየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል (የጩኸቱ መጠን) ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ20 ጊዜ በሰከንድ እስከ 20000 ጊዜ በሰከንድ መሆን አለበት። የድግግሞሹ መጠን በጣም ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ከሆነ፣ ምንም ያክል የሞገዱ ሃይል ከፍተኛ ቢሆን፣ ድምጹ አይሰማም።

pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy